top of page
ሥራዎች
ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሥራዎች በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የወጡ ናቸው ስለሥራው የሚለውን ተጭናችሁ መስፈርቶችን የምታሟሉ ከሆነ ማመልከት ትችላላችሁ መልካም ዕድል!

ሳይክሊስት/cyclist
ይህ ሥራ በቻርጅ በሚሰሩ ሳይክሎች በ noon, talabat እና ለሎች ፕላትፎርሞች መስራት የምያስችል ነው። ይህ ሥራ በኮምሽን የሚሰራ ሲሆን በአንድ ኦርደር ከ4 ወይም 5 ድርሃም ጀምሮ ይከፈላል

ሞተረኛ/Motorcyclist
ይህ ሥራ በሞተር በ noon, talabat, keeta እና ለሎች ፕላትፎርሞች መስራት የምያስችል ነው። ይህንን ሥራ ለመስራት ሞተር መንዳት መቻል እና እንግሊዘኛ መሞከር ግድ ነው

Security
በዚህ ሥራ ለመምጣት እንግልዘኛ ማውራት አለባችሁ ደሞዝ 1,600 ድርሃም ሲሆን ምግብ፣ ቤት፣ ዩኒፎርም እና ትራንስፖርት ካምፓኒው ያሟላል፤ ቭድዮ እንተርቭው ስላለ እንግሊዘኛ ማውራት ያስፈልጋል
bottom of page